Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


      የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ የመንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት አንዱ ነው።

      አመሰራረቱም በ1962 . በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትነት ተቋቋመ። ከ1970 ዓ.ም ጀምሮ የቀለም ትምህርትና የሙያ ትምህርትን ጎን ለጎን ሰጥቷል፡፡ ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ ኮሌጁ በሁለት ደረጃዎች (10+1፣ 10+2) እንዲሁም በ1998 ዓ.ም የማሰልጠን አቅምን ወደ10+3 በማሳደግ የዲፕሎማ ፕሮግራሞችን መስጠት ጀመረ፡፡ በ2003 ዓ.ም ደግሞ የቴክኒክና ሙያ ስልጠናን ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አምስት ሲሰጥ ቆይቶ በ2005 ዓ.ም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚል ስያሜውን አግኝቶ  ለአገራችን ብቃት ያላቸው ቴክኒሻኖችንማፍራት የስኬት ጎዞዉን ላለፉት 56 ዓመታት ዘልቋል።


      Nefas Silk Polytechnic College


      Nefas Sil Polytechnic College is one of the government technical and vocational education and training institutions in Addis Ababa City Administration.
      It was established in 1969 GC as a secondary school. Since 1977 GC, it has been providing both academic and vocational education. Since 2001 GC, the college has been offering diploma programs at two levels (10+1, 10+2) and in 2005 GC, it has increased its training capacity to 10+3. In 2010 GC started offering technical and vocational training from level one to level five. In 2012 GC, it was renamed Nefas Sil Polytechnic College and has been producing qualified technicians for our country for the past 56 years.

      Recent news

      News

      Business Comptition Closing And Acknowledgement Program

      ፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የንግድ ስራ ፈጠራ ውድድር ላይ አሸናፊ ለሆኑ ..

      News

      NSPTC Business Compitition

      የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የንግድ ስራ ፈጠራ ውድድር አካሄደሐምሌ 13..

      News

      NSPTC Anual Budget Report

      የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አካ..

      News

      NSPTC Tree Planting Program

      የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ''ተስፋን እንትከል ''በሚል መሪ ቃል የች..

      Gallery

      FAQ support

      We're here to power your growth!

      We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

      Raise your question
      Wiki
      Knowledge management
      Book
      Digitial library

      Copyright © All rights reserved.

      Created with