የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የንግድ ስራ ፈጠራ ውድድር አካሄደ
ሐምሌ 13/11/2018 ዓ.ም
በኢንኩቤሽን ማዕከል በመጠቀም ከKFW ጋር በመተባበር የፈጠራ ክህሎት ያላቸውን የተደረጁ ተመረቂ ሰልጣኞች ና ስደተኞች የፈጠራ ክህሎታቸውን ወደ ገበያ እንዲያወጡ በስልጠና የመደገፍ ና የማብቃት ስራ ሲሰራ የቆያ ነው፡፡
በኢንኩቤሽን ማዕከል ተለይተው ሊለሙ የሚችሉ አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሀሳቦችን በተለያዩ አግበቦች አዋጭነታቸው ና ተፈላጊነታቸው እንዲፈተሽ እና እንዲረጋገጥ በማድረግ ወደ ገበያ የማስገባት ና የማስፋፋት አቅም የተፈጠረላቸው ተመረቂ ሰልጣኞች ና ስደተኞች የንግድ ስራ ፈጠራ ውድድር የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ስራ ና ክህሎት የኢ/ኤክስቴንሽን ቡድን መሪ አቶ ተደለ ሀይሉ ና የንግድ ፈጠራ ዕቅድ አወደዳሪ ደኞች በሉበት 14 ቡድን የቀረቡ ሲሆን የኮሌጁ ቴክኖሎጂ ልማት ና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አግልግሎት ም/ዲን አቶ ባህሩ ሻፊ እንደገለጸፁት አደዲስ የፈጠራ ሀሳብ የላቸዉን ማህባረሰብ በማለየት የስራ ፈጠራ ስልጠና፤ የቢዚነስ ፕለን ዝግጅት ና የቴክኒካል ስልጠና በሙያተኞች ደረጀ በደረጀ በማስጠት ክህሎታቸዉን የሰዳገ ና የፈጠራ አቅማቸውን ይበልጥ በመጠነከር በመጫረሻ አዋጭ ና ችግር ፈቺ የፈጠራ ሀሳቦችን በማወደዳር አሸነፍ የሆኑት የ10 ቡድን መዘኞች በሚያቀርቡት መሠረት /Seed money/ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግ ና በቀጣይ የፈጠራው ሀሳብ ወደ ተግባር በማቀየር ለሌሎች ወጣቶች ስራ ዕድል ማፍጣር በሚያስችል መልኩ የኢ/ኤክስቴንሽን ድጋፍ በተማለ መልኩ ይደረጋል ብሎል፡፡


.