Call us:
+251900668262
|
Mail us for help:
nifasilkpolytech@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Nefas Silk Polytechnic College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Strategic Direction
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Departments
Back
Departments
ICT Departments
Automotive Technology
Business And Finance
Construction Technology
Electrical And Electronics Technology
Hotel And Hospitality
Manufacturing Technology
Textile Garment And Leather
Woodwork Technology
More
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Strategic Direction
NSPTC Anual Budget Report
NSPTC Anual Budget Report
18th July, 2026
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ
ሐምሌ10/2018
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ የኮሌጅ አመራሮች፤አሰልጣኞች ና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
በግምገማው መድረክ የ2018 ዓ.ም የኮሌጁ ስራ አፈፀፃም የተመዘገቡ ውጠቶች በዝርዝር የተገመገመ ሲሆን ከስልጠና አሰጠጥ አንፃር የሠልጣኞች ሙያ ብቃት መደጉ፤የትብብር ስልጠና ጥራት ና ተደረሽነት መሳደግ ፤ የስራ ትስስር ና የአጨጭር ስልጠና ሲሆን ከተቀም ልማት አንፃር የአሳልጣኞች አቅም ግንባታ ማሳደግ፤ወርክሾፕ አደረጀጀት ፤አራንጎዴ ቴ/ሙያ ና የኢንዱስትሪ አሳልጣኞች ማፍራት መቻሉ ና ከቴክኖሎጂ ልማት ና ኢ/ኤክስቴንሽን ድጋፍ አንፃር ውጤታማ የኢ/ኤክስቴንሽን ድጋፍ መደረጉ፤የአንቃሳቃሽ ሙያ ብቃት መደጉ፤ሞዴል ኢ/ዞች ማፍጣር ፤ ዘመነዊ ኢንኩቤሽን መዕከል መደረጀቱ ፤የቴክኖሎጂ ስራ ፤ ዲጂታል አይሲቲ፤ ተግባራዊ ጥናት ና ምርምር መደረጉ፡፡ በተጨማሪም በስራ አፈፃፀም ወቅት ያጋጠሙ ተግዳሮቶች የተገኙ ልምዶች እና ለቀጣይ የሚወሰዱ የማሻሻያ እርምጃዎች ላይ ሰፊውይይት ተካሂዷል፡፡
ተሰታፊዎች የኮሌጁን የአገልግሎት ጥራት ለማሻሻል የስልጠና ውጤታማነትን ለማጠናከር የተቋሙን አፈፃፀም ይበልጥ ለማሳደግ የሚያግዙ ጥያቄዎችን ገንቢ አስተያየቶች ና ምክረ ሃሳቦችን አቅርበዋል፡፡
የኮሌጁ አመራሮች ለተነሱት ጥያቄዎች በዘርፋቸው የሚመለከታቸውን በመመለስ የተሰጡትን ገንቢ አስተያየቶች ደግሞ ከኮሌጁ ማህበረሰብ ጋር በመሆን በቀጣይ ሁለት ወራትና በሚቀጥለው በጀት ዓመት በትጋት እንደሚሰሩ ገልፀዋል፡፡
በመጨረሻም የኮሌጁ ዲን አቶ ሸለማ ንጉሱ በ2018 ዓ.ም የተመዘገበውን የስራ አፈፃፀም የኮሌጁን ማህበረሰብ በማመስገን በቀጣይ በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት የኮሌጁን ስትራቴጂካዊ ግቦችን ለማሳካት ሁሉም አመራሮች፤አሰልጣኞችና የአስተዳደር ሰራተኞች በተቀናጀ አሰራር፤በትብብር እና በከፍተኛ ተጠያቂነት የ90 ቀናት ንቅናቄ ዕቅዳችን መሠረት በመድረግ የቅበላ አቅም ማሳደግ፤ የወርክሾፕ አደረጀጀት መጠናከር፤ማሽነሪ ጥገና መድረግ፤ግብዓት መማለት፤ኢንተርፕራይዞች ልያታ ና ርክክብ ፡የቴክኖሎጂ ፋብሪኬሽን በመጠናከር በዝግጅት ምዕረፍ ምቹ ሁኔታ በማፍጣር ለትግባራ ምዕራፍ የበለጠ ውጤት እንዲመጣ አሳስበዋል፡፡
.