Call us:
+251900668262
|
Mail us for help:
nifasilkpolytech@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Nefas Silk Polytechnic College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Strategic Direction
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Departments
Back
Departments
ICT Departments
Automotive Technology
Business And Finance
Construction Technology
Electrical And Electronics Technology
Hotel And Hospitality
Manufacturing Technology
Textile Garment And Leather
Woodwork Technology
More
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Submit Ticket
My Tickets
Service
About
Contact Us
Status
Login
Strategic Direction
NSPTC Tree Planting Program
NSPTC Tree Planting Program
18th July, 2026
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ''ተስፋን እንትከል ''በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄደ፡፡
09/11/2018 ዓ/ም
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች፤አሰለልጣኞችና የአስተዳደር ሰራተኞች አረንጓዴ ልማትን በማጠናከር የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም ለቀጣይ ትውልድ ንፁህና ምቹ አከባቢን ለማስረከብ በሚል ህሳቤ በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ መረሀ ግብር ተካሂዷል፡፡
የኮሌጁ ዲን አቶ ሸለማ ንጉሴ በመረሀ ግብሩ ላይ በመገኘት ባደረጉት ንግግር ላይ በዛሬው እለት በኮሌጃችን ማህበረሰብ የተተከሉ የተለያዩ ችግኞች የኮሌጁን አከባቢ አረንጓዴና ውብ ለማድረግ እንዲሁም ለአከባቢ ጥበቃና ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖ ቅነሳ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑንና መትከል ብቻ ሳይሆን እነዚህን ችግኞች በመንከባከብ ማፅደቅ ይኖርብናል ብለዋል፡፡
አክለውም አቶ ሸለማ የኮሌጁ ችግኝ ተከላ በዚህ የሚያበቃ ሳይሆን በግቢው ውስጥ አከባቢውን የሚጠብቁና አረንጓዴ ልማትን የሚያጎለብቱ ተግባራትን በቀጣይነት በመተግበር ለሀገራዊ የአረንጓዴ ልማት ግብ የበኩሉን አስተዋፅኦ ማበርከቱን ይቀጥላል ብለዋል፡፡
የመርሀ ግብሩ ተሳታፊ ሰራተኞች እንደገለፁት የችግኝ ተከላው የአከባቢ ጥበቃን ከማጠናከር ባሻገር በተቋሙ ውስጥ የመተባበርና የተጠያቂነት ባህልን ለማጎልበት ጭምር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ስላለዉ እኛም መትከል ብቻ በቂ ነው ሳንል በእንክብካቤው ላይም በትኩረት ልንሳተፍበት ይገባል ብለዋል ፡፡
.