Announcement የንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የውስጥ ምዘና

የንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የውስጥ ምዘና

26th July, 2025

የንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የውስጥ ምዘና አካሄደ
ሐምሌ11/2017 ዓ.ም
የትምህርትና ስልጠና የውስጥ ምዘና ቡድን የስልጠና ጥራት ለማሻሻል፥ የተቋም ልማት ስራዎችና የቴክኖሎጂ ልማት ስራዎች መሠረት ያደረገ የውስጥ ምዘና በመካሄድ ጥንካሬዎችና ድክመቶች በምዘና ቡድን ኮሚቴ ተለይቶ በውይይቱ ቀርቧል።
በቀጣይ ለስልጠና ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ቡድኑ በመጠናከር የዘርፍ ተጣሪዎች፥ የአካደሚክ ዘርፍ አስተባባሪዎችና ዳይክተሬቶች በጋራ ተቀናጅተው በመስራት ውጤት እንድያስመዘግቡ የኮሌጁ ዋና ዲን አቶ ሸለማ ንጉሱ አሳስበዋል ።

May be an image of ‎7 people, people studying and ‎text that says '‎מוצ‎'‎‎

May be an image of 3 people, people studying and text

May be an image of 3 people and dais
.

Copyright © All rights reserved.

Created with