Announcement የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሌማት ትሩፋት

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሌማት ትሩፋት

26th July, 2025

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ ስራዎችን አከሄደ
ሐምሌ 07/2017ዓ.ም
የከተማ ግብርና ስራዎች በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በሌማት ቱሩፋት ; የኑሮ ውድነት ከማስቀረት አኳያ የለው ሚና የተከናወነው ተግባር የዶሮ ኬጅ በጥረት ና በብዘት በማምረት አፈፃፀም የጋራ ና በንቅናቄው እንቅስቃሴዎች ላይ የነበሩ ጥንካሬዎች ይበልጥ እንድጎለብት የንፋስ ስልክ ለፍቶ ክ/ከተማ ም/ ስራ አስፋፃሚ ና የስራ ና ክህሎት ፅ/ቤት ሀለፊ አቶ ድላዮ ተምሬ አቅጣጫ አስቀምጧል ።
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ሸለማ ንጉሱ ባስተላለፉት መልዕክት የስራ ዕድል ፈጠራ ፣ የሌማት ቱሩፋት እና ሌሎችም የንቅናቄ ስራዎች በቅርቡ በከተማ ግብርና ጊዜና ጉልበትን በሚቆጥብ መልኩ በዛሬው ዕለት የተጀመረው የዶሮ ኬጅ በቴክኖሎጂ በማተጋዝ በማኑፈክቸሪንግ ስልጠና ዘርፍ ሰርተን ለወረዳ 07 ከአስተደዳር የሰጠን ና የግንኙነት አግባብም ስራዎችን እንደሚያግዝ አስረድተዋል።
አመራሩ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ስለሚመራ ስራዎች ማቀናጀትና ማደገጋፍ እንደሚገባው ገልፀዋል።
የሌማት ቱሩፋት ስራዎች በገበያ ማረጋጋቱ ላይም ትርጉም ያለው ውጤት ሊያመጡ ስለሚገባ በተለይም ለዘርፉ ዕምቅ አቅም ያላቸው ለማስመዝገብ በልዩ ትኩረት ማረበረብ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ና ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ርብርብን ማጠናከር እንደሚገባቸው የጠቆሙት ለንቅናቄ ሰራ የሚጠበቅባቸውን ሊወጡ እንደሚገባ አቅጣጫ ሰጥተዋል።
አያይዘውም የሌማት ትሩፋት ለብዙዎች የሥራ ዕድል የፈጠረ፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያገዘ ያለ፣ ለገበያ መረጋጋት ከፍተኛ ሚና ያለው፣ መደበኛውን የግብርና ሥራ ያቀላጠፈና በተለይ በእንስሳት ሃብት ልማት ትልቅ ውጤት የተመዘገበበት የንቅናቄ ተግባር መሆኑን ገልፀዋል።
May be an image of 7 people and text
May be an image of 13 people and text
May be an image of trampolineMay be an image of 2 people and textMay be an image of 5 people and text
.

Copyright © All rights reserved.

Created with