Announcement የአይሲቲና ኤሌክትሪሲቲ ዲፖርትማንት አሰልጣኞች የአይሲቲ ፓርክ ጎብኝቷል

የአይሲቲና ኤሌክትሪሲቲ ዲፖርትማንት አሰልጣኞች የአይሲቲ ፓርክ ጎብኝቷል

01st December, 2025

የአይሲቲና ኤሌክትሪሲቲ ዲፖርትማንት አሰልጣኞች የአይሲቲ ፓርክ ጎብኝቷል፡፡

በጉብኝቱ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ የአፍሪኮም ሃላፊ አቶ ባህሩ ዘይኑ ሲሆኑ በተቋሙ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በጣም በጥሩ ሁኔታ ያቀረቡ ሲሆን ባልደረቦቹም የተለያዩ አገራት ተሞክሮቻቸውን ና ልምዳቸውን ለኮሌጃችን አሰልጣኞች አካፍሏል፡፡በመቀጠል የኮሌጃችን ስልጠና ና አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን ወ/ሮ መስከረም አስፋው የኮሌጃችን አሰልጣኞች ከእናንተ ጥሩ ልምድ ና ተሞክሮ ወስደው የተሻለ ስራ ለመስራት የሚያግዛቸው በሏል፡፡ አክለውም የአይሲቲ በተለይም AI (Artficial Intellegence) መጠቀም ዘመኑ የዋጀ በመሆኑ ዋናው በሀላፊነት እና በአስፈላጊ ጊዜ መጠቀም ያስፈልጋል ያሉ ሲሆን በመጨረሻ በቀጣይ ስራዎቻችን ስምምነት ተፈራርመን የተለያዩ ስራዎችንና በተቋሙ የሚሰጡ ስልጠናዎች እንድትሰጡን የሚል መለዕክት አስተላፏል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with