Announcement በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የISO 21001 አተገባበር ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ

በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የISO 21001 አተገባበር ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ

01st December, 2025

በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የISO 21001 አተገባበር ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ

ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ለአስተዳደር ዘርፍ ዳይሬክቶሬቶች፤ ዲፓርትማንት ሃላፊዎች ና አካዳሚክ ዘርፍ አስተበባሪዎች ስልጠና በማስጠት የኮሌጁን ስታንደርድ በማስቀጠል ውጤታማ ስራ በትኩረት እንዳሚሰራ ተገልፆል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with